am_tw/bible/kt/apostle.md

970 B

ሐዋርያ ፣ ሐዋርያነት

ሐዋርያት ስለ እግዚአበሔር ስለ መንግሥቱ ለሰዎች እንዲሰበኩ እየሱስ የላካቸው ሰዎች ነበሩ፤ሐዋርያነት የሚለው ቃል ሐዋርያነት ለመሆን የተመረጡ ሰወች የነበራቸውን ቦታና ስልጣን ያመለክታል።

  • ሐዋርያ የሚለው ቃል ለአንድ ለተለየ ዓላማ የተላከ ማለት ነው፤ሐዋርያ እርሱን የላከው ሥልጣን አለው።
  • ለእየሱስ በጣም ቅርበ የነበሩ አሥራ ሁለት ደቀመዛሙርት የመጀመሪዎቹ ሐዋርያት ሆኑ፤ጻውሎስንና ያዕቆበን የመሳሰሉ ሰዎችም ሐዋርያት ሆነዋል።
  • በእግዚአብሔር ሓይል ሐዋርያት አጋንንት ከሰዎች እንዲወጡ ማዘዝን ጨምሮ በድፍረት ወንጌልን ሰብከዋል፤የታመሙትን ፈውሰዋል።