am_tq/nam/03/03.md

387 B

በጠላት ፈረሰኞች ስንት ሰዎች ይገደላሉ?

ብዙዎች ይገደላሉ፤ ሬሳ በሬሳ ይሆናል፤ የሬሳዎች መጨረሻ አይኖራቸውም።

እነዚህ ነገሮች ለምን ይፈጸማሉ?

እነዚህ ነገሮች የሚፈጸሙት አሳሳችና መተተኛ በሆነች ዘማዊት ድርጊቶች ምክንያት ነው።