am_tq/deu/17/02.md

410 B

አንድ ወንድ ወይም አንዲት ሴት በከተሞቻቸው ውስጥ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገር እንዳደረጉ እስራኤላውያን ቢሰሙ ምን እንዲያደርጉ ተነግሮአቸዋል?

እስራኤላውያን ነገሩ እውነት ወይም እርግጠኛ መሆኑን እንዲያውቁ በጥንቃቄ መመርመር አለባቸው፡፡ [17:4]