am_tq/jos/10/01.md

329 B

የኢየሩሳሌም ሰዎች የገባዖን ሰዎች ከእሥራኤል ጋር ሰላምን በማድረጋቸው ለምን ፈሩ?

ገባዖን ከጋይ የልቅ የሚተልቅ ከተማ ስለነበረና ሰዎቹም በሙሉ ኃያላን ጦረኞች ስለሆኑ የኢየሩሳሌም ሰዎች ፈሩ። [10:2]