ኢየሱስ እውነተኛ የወይን ግንድ ነው፡፡
አብ የወይን አትክልተኛው ነው፡፡
ፍሬ የማያፈራውን ቅርንጫፍ ሁሉ አብ ቈርጦ ይጥለዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውን ቅርንጫፍ ግን አብዝቶ እንዲያፈራ ገርዞ ያጠራዋል።