am_tq/1co/03/14.md

399 B

ሥራው በእሳቱ ያልተቃጠለበት ሰው ምን ያገኛል?

ሽልማት ያገኛል፡፡

ሥራው የተቃጠለበት ሰው ምን ይሆናል?

ሥራው የተቃጠለበት ሰው ሽልማት ይቀርበታል፤ እርሱ ግን ይድናል፤ ይሁን እንጂ፣ የሚድነው በእሳት ውስጥ በጭንቅ እንደሚያልፍ ሆኖ ነው፡፡