am_tq/1co/01/26.md

526 B

በሰው መስፈርት ኅያላን የሆኑትን ወይም ከትልቅ ቤተ ሰብ የተወለዱን እግዚአብሔር የጠራው ምን ያህሉን ነው?

እግዚአብሔር ብዙዎች የዚህ ዓይነት ሰዎች አልጠራም፡፡

እግዚአብሔር የዓለምን ሞኝ ነገር፣ በዓለም ደካማ የሆነውን ነገር፣ የመረጠው ለምንድነው?

ይህን ያደረገው ጥበበኛን ለማሳፈርና ብርቱዎችን ለማሳፈር ነው፡፡