am_tq/1ch/12/19.md

345 B

ሳዖልን ለመዉጋት ዳዊት ከፍልስጤማውያን ጋር በዘመተ ጊዜ ፍልስጤማዉያን ዳዊትን የመለሱት ለምን ነበር?

ዳዊት እኛን ከድቶ ወደ ቀድሞ ጌታው ወደ ሳዖል ተመልሶ ሊወጋን ይችላል ብለው ለህይወታቸው ስለሰጉ ነበር።