የጋድ ነገድ ጦረኞች ሰዎች የጦር ልምድ ያላቸው ወታደሮችጋሻና ጦር ይዘው በመዋጋት የታወቁ ነበሩ፤ አስፈሪነታቸው እንደ አንበሳ ሲሆን ፈጣንነታቸው በተራራ ላይ እንደሚዘል ሚዳቋ ነበር።