am_tq/psa/68/01.md

520 B

ዳዊት በእግዚአብሔር ጠላቶች እና እግዚአብሔርን በሚጠሉት ላይ ምን እንዲደርስ ይፈልጋል?

የእግዚአብሔር ጠላቶች እንዲበታተኑ እግዚአብሔርንም የሚጠሉ ከፊቱ እንዲሸሹ ይፈልጋል። [68: 1-2]

ጻድቃን ምን ማድረግ ይኖርባቸዋል?

ጻድቃን ደስ ይበላቸው፣ ሐሤትም ያድርጉ፣ በእግዚአብሔር ፊት በዝማሬና በደስታ ይቅረቡ። [68: 3-5]