am_tq/psa/65/04.md

245 B

ዳዊት የተባረከው ሰው ማን ነው አለ?

እግዚአብሔር ያቀረበውና በደጁ ሊኖር የመረጠው ሰው የተባረከ ነው በእግዚአብሔርም ቤት መልካምነት ይረካል። [65:4]