እግዚአብሔር ለተጨቆኑት ፍትሕን ያጸናል ለተራቡትም ምግብ ይሰጣል። [146: 7]
እግዚአብሔር የዕውራንን ዐይን ያበራል የተዋረዱትንም ከፍ ያደርጋል። [146: 8]