am_tq/pro/06/09.md

404 B

ጉንዳን በበጋ ምን ያደርጋል?

ጉንዳን በበጋ ወራት ምግቡን ያዘጋጃል።

ከእንቅልፉ በማይነሣ ሰነፍ ሰው ላይ ምን ይሆንበታል?

ከእንቅልፉ በማይነሳ ሰነፍ ሰው ላይ ድህነት ይመጣበታል፡፡

ክፉ ሰው በማን ይኖራል?

ክፉ ሰው በጠማማ ንግግሩ ይኖራል፡፡