am_tq/phm/01/08.md

386 B

ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ የሚጽፈው የት ሆኖ ነው?

ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ በሚጽፍበት ጊዜ በእስር ቤት ውስጥ ነበር

ጳውሎስ ፊልሞናን ስለ አንድ ነገር ከማዘዝ ይልቅ የሚለምነው ለምንድነው?

ጳውሎስ ፊልሞናን የሚለምነው ስለ ፍቅር ብሎ ነው