am_tq/mrk/01/43.md

264 B

ለምጻሙ ምን እንዲያደርግ ነበር ኢየሱስ የነገረው? ለምን?

ኢየሱስ ለለምጻሙ የነገረው በሙሴ ትዕዛዝ መሰረት ምስክር እንዲሆነው ሄዶ መሥዋእት እንዲያቀርብ ነበር