am_tq/luk/23/18.md

184 B

ለፋሲካ በዓል ሕዝቡ ማን እንዲፈታላቸው ነበር የፈለጉት?

ወንጀለኛው በርባን እንዲፈታላቸው ነበር የፈለጉት፡፡