# የእግዚአብሔር በጐ ፈቃድ የሆነው የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማን መግለጥ ነው?
ከጥበበኞችና ከዐዋቂዎች ሰውሮ የእግዚአብሔርን መንግሥት ለሕፃናት መግለጥ የእግዚአብሔር በጐ ፈቃድ ሆኖአል፡፡