am_tq/jud/01/24.md

856 B

ወዳጆች፣ ምሕረት ሊያደርጉላቸውና ሊያድኗቸው የሚያስፈልገው እነማንን ነበር ?

ወዳጆች ምሕረት ሊያደርጉላቸውና ሊያድኗቸው የሚያስፈልገው የሚጠራጠሩትን ወይም በሥጋ የረከሰ ልብስ ያላቸውንና በእሳት ውስጥ ያሉትን ነበር

አዳኛቸው እግዚአብሔር፣ በጌታቸው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ምን ሊያደርግላቸው ይችል ነበር?

እግዚአብሔር ከመሰናከል ሊጠብቃቸውና በክብሩ ፊት ነውር የሌላቸው አድርጎ ሊያቀርባቸው ይችል ነበር

እግዚአብሔር ክብር የነበረው መቼ ነው?

እግዚአብሔር ከዘመን ሁሉ በፊት፣ አሁንና ለዘላለም ክብር አለው