am_tq/jud/01/14.md

545 B

ሔኖክ ከአዳም ስንተኛው ነበር?

ሔኖክ ከአዳም ሰባተኛው ነበር

ጌታ የሚፈርደው በማን ላይ ነው?

ጌታ በሰዎች ሁሉ ላይ ይፈርዳል

የማያምኑና የሚፈረድባቸው ሰዎች የትኞቹ ናቸው?

የሚያንጎራጉሩ፣ የሚያጉረመርሙ፣ ክፉ ምኞታቸውን የሚከተሉ፣ ከመጠን ያለፈ ቃል የሚናገሩና ለጥቅማቸው ሲሉ የሚያዳሉ የማያምኑና የሚፈረድባቸው ሰዎች ናቸው