am_tq/jud/01/07.md

552 B

ሰዶም፣ ገሞራና በዙሪያቸው የነበሩት ከተሞች ያደረጉት ምን ነበር?

እነርሱ ዝሙትን አደረጉ፣ ተፈጥሮአዊ ያልሆነን ፍላጎትም ተከተሉ

እንደ ሰዶም፣ ገሞራና በዙሪያቸው እንዳሉት ከተሞች የተኮነኑትና የማያምኑት ሰዎች የሚያደርጉት ምንድነው?

እነርሱ በሕልማቸው ሥጋቸውን ያረክሳሉ፣ ሥልጣን ያላቸውን ይቃወማሉ፣ ክፉ ነገሮችንም ይናገራሉ