am_tq/jud/01/03.md

821 B

ይሁዳ፣ በመጀመሪያ ስለ ምን መጻፍ ፈልጎ ነበር?

ይሁዳ በመጀመሪያ ስለሚካፈሉት ስለ መዳናቸው ለመጻፍ ፈልጎ ነበር

ይሁን እንጂ ይሁዳ የጻፈው ስለ ምንድነው?

በመጨረሻ ይሁዳ የጻፈው ለቅዱሳን ስለ ተሰጠ እምነት መጋደላቸው አስፈላጊ ስለ መሆኑ ጻፈላቸው

አንዳንድ የተኮነኑና የማያምኑ ሰዎች የመጡት እንዴት ነበር?

አንዳንድ የተኮነኑና የማያምኑ ሰዎች የመጡት ሾልከው ነበር

የተኮነኑትና የማያምኑት ሰዎች ያደረጉት ምን ነበር?

እነርሱ የእግዚአብሔርን ጸጋ በሴሰኝነት ለወጡ፣ ኢየሱስ ክርስቶስንም ካዱ