am_tq/jud/01/01.md

608 B

ይሁዳ የማን ባሪያ ነበር?

ይሁዳ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ነበር

የይሁዳ ወንድም የነበረው ማን ነው?

የይሁዳ ወንድም የነበረው ዮሐንስ ነው

ይሁዳ የጻፈው ለማን ነው?

እርሱ የጻፈው፣ በእግዚአብሔር አብ ተወደውና በኢየሱስ ክርስቶስ ተጠብቀው ለተጠሩት ነው

ይሁዳ፣ ለጻፈላቸው ሰዎች ምን እንዲበዛላቸው ይፈልግ ነበር?

ምህረት፣ ሰላምና ፍቅር እንዲበዛላቸው ይፈልግ ነበር