am_tq/jos/14/13.md

377 B

ካሌብ ምንን እንዲሰጠው ኢያሱን ጠየቀው?

ካሌብ ኢያሱ ተራራማውን አገር እንደ ርስት እንዲሰጠው ጠየቀው። [14:12-15]

ይሁዳ በስተ ደቡብ በኩል መጨረሻው የት ድረስ ይደርሳል?

በስተደቡብ የመጨረሻው አካባቢ የጺን ምድረ በዳ ነው። [14:12-15]