ሲባ ምክንያቱን ሲናገር ሜሚፊቦስቴ በኢየሩሳሌም የቀረው ዛሬ የእስራኤል ቤት የአባቴን የሳኦልን መንግሥት ይመልስልኛል ብሎ ስላመነ ነበር፡፡ (16፡3)
ንጉሡ የሜሚፊቦስቴ የነበሩ ነገሮች ሁሉ የሲባ እንደሚሆኑ ተናገረ፡፡ (16፡4)