am_tq/2ki/22/06.md

4 lines
231 B
Markdown

# ለሠራተኞቹ የተሰጠውን ገንዘብ መቆጣጠር ያላስፈለገው ለምንድነው?
ሰዎቹ ታማኞች ስለ ነበሩ የተሰጣቸውን ገንዘብ መቆጣጠር አላስፈለገም፡፡