12 lines
987 B
Markdown
12 lines
987 B
Markdown
# የእስራኤል ወንዶች
|
|
|
|
ይህ መላውን የእስራኤል መንግስት ያመለክታል፡፡ (ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መወከል)
|
|
|
|
# ሖራውያን
|
|
|
|
ይህ የገባዖናውያን ሌላ ስማቸው ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ምናልባት እናንተ በእኛ አቅራቢያ የምትኖሩ ልትሆኑ ትችላላችሁ፡፡ እንዴት ከእናንተ ጋር ቃል ኪዳን መግባት እንችላለን?
|
|
|
|
ኢያሱ የእስራኤል ህዝብ ከማናቸውም ነገር በላይ ለያህዌ ትእዛዝ ትኩረት ሰጥተው መከተል እንዳለባቸው ትኩረት ይሰጣል፡፡ "በእኛ አቅራቢያ የምትኖሩ ከሆናችሁ፣ ከእናንተ ጋር ቃል ኪዳን መግባት አንችልም" (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)
|