am_tn/2ch/21/01.md

1.3 KiB

ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ

ስለኢዮሣፍጥ መሞት ሲነገር እንዳንቀላፋ ተብሎ ተነግሯል ፡፡ ኣት: “ሞተ”( ዘወርዋራን ፡ይመልከቱ)

የዳዊት ከተማ

ይቺ የኢየሩሳሌም ከተማ ናት። ( ፈሊጥን ፡ይመልከቱ) አዛርያስ ፣ ይሒኤል ፣ ዘካርያስ ፣ ዔዛርያስ ፣ ሚካኤል እና ሰፋጥያስ እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም፡ይመልከቱ)

የእስራኤል ንጉሥ ኢዮሣፍጥ

ደቡባዊው መንግሥት በቴክኒካዊ መንገድ “ይሁዳ” ተብሎ ተጠርቷል ፣ የዚህ መጽሐፍ ጸሐፊ ግን የደቡባዊው መንግሥት እግዚአብሔርን በመታዘዝ ላይ ያለ በመሆኑን እውነተኛው እስራኤል እምደሆነ ለመግለጽ የፈለገ ይመስላል ፡፡

ትልቅ ስጦታዎች

“እጅግ ብዙ ስጦታዎች”

መንግሥቱን ለኢዮራም ሰጠው

መንግሥቱ ኢዮሣፍጥ ልክ እንደ እንደ ቁስ ለኢዮራም እንደሰጠው ተደርጎ ተገጾአል ፡፡ ኣት: - “ኢዮራምን አነገሠው” (ጥራዝ 2ን :ተርጉም ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ)