am_tn/1ch/06/80.md

316 B

ሬማትና… መሃናይምና… ሐሴቦንና… ኢያዜርና

እነዚህ ሁሉ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡

መሰምርያዋ

ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡