የዚህን ወንድ ስም በ1 ዜና 6:1 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡
ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡
በ1 ዜና 6:55 እና 1 ዜና 6:60 የተጠቀሱ ከተሞች፡፡