am_tn/1ch/06/61.md

325 B

ለጌድሶንም ልጆች በየወገናቸው … አሥራ ሦስት ከተሞች ተሰጡ

“የጌድሶን ዘሮች ነገዶች 13 ከተሞችን አገኙ”

ቀአት … ጌድሶን

የእነዚህን ወንዶች ስሞች በ1 ዜና 6:1 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡