am_tn/1ch/06/59.md

454 B

ዓሳን… ቤትሳሚስ… ጌባ… ጋሌማት… ዓናቶት

እነዚህ ዝርዝሮች ሁሉ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡

መሰምርያዋን

ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡

ከተሞቻተው ሁሉ … አሥራ ሦስት ነበሩ

“በአጠቃላይ 13 ከተሞች ነበሯቸው”