1.1 KiB
1.1 KiB
የአሮን ልጆች እንዲቀመጡበት የተሰጠ ቦታ
ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “እነዚህ የአሮን ዘሮች እንዲኖሩበት የሰጣቸው ቦታ ነው”
ለአሮን ልጆች ለቀዓት
“የአሮን ዘሮች ቆሬያውይን የሚኖሩበት”
ለቀዓት ወገኖች (አንደኛው ዕጣ ነበረ)
ሕዝቦች የት እንደሚኖሩ ለመወሰን እስራኤላውያን ዕጣ ለመጣል ወሰኑ፡፡ አት: “ቆሬያውያን፡፡ መጀመሪያ የወጣው ዕጣ የእነርሱ ነበር”
ለቀዓት
ይህ ከቆሬ ዘሮች የሆነ የሕዝቦች ቡድን ስም ነው (1 ዜና 6:1)፡፡ ይህን በ1 ዜና 6:33 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡
ለእነርሱ … ኬብሮንን …ሰጡ
“ኬብሮን ለቀዓት ሰዎች ሰጡ”
በእርስዋም ዙሪያ የነበረውን መሰምርያ
ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን See በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡