am_tn/1ch/06/48.md

255 B

ወንድሞቻቸውም ሌዋውያን … ተሰጡ

ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “እግዚአብሄር ስራውን እንዲሰሩ ረዳቶቻቸውን ሌዋውያንን ሾሞላቸው ነበር”