842 B
842 B
ኤጣም … ጌዶርም… ሑሻም
እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)
ኢይዝራኤል፥… ይሽማ፥… ይድባሽ፥… ፋኑኤል፥… ኤጽር… ሆር… ኤፍራታ
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)
ሃጽሌልፎ
እነዚህ የሴቶቸ ስሞች ናቸው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)
እነዚህ የሆር ልጆች ናቸው
“ጵንኤል እና ኤዘር የሆር ትውልድ ናቸው፡፡” ይህ ወደ ሚቀጥለው ዝርዝር ይጠቁማል፡፡
ኤፍራታ
ይህ የሴት ስም ነው፡፡ ይህን በ1 ዜና 2:50 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡