በዚህ ዝርዝር ውስጥ ያሉት ስሞች ሁሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)
አንዳንድ ቅጂዎች “ኢኮንያን,” ይላሉ ይህም የ “ኢኮንያን” ተለዋጭ ነው፡፡
በግዞት ስለ ተወሰደ ይህ ለዮአኪን የተሰጠ ርዕስ ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም አንዳንድ ቅጂዎች ቃሉን እንደ “አሲር ፣” እንደ የአንዱ ልጅ ስም ይመለከቱታል።