እነዚህ ስሞች በሙሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)
አንዳንድ ቅጂዎች “የኬብሮን ነገድ መስራች… የራሀም ነገድ መስራች ፣ የዮራም ነገድ መስራች… የሻማም ነገድ መስራች በማለት ይላሉ፡፡