ጌሹር … አራም
እነዚህ በአባቶቻቸው ስም የተሰየሙ የሕዝቦች ስሞች ናቸው፡፡ አራምን በ1 ዜና 1፡17 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡
ኢያዕርን ከቄናትና
እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)
ማኪር … ገለዓድ … ኤስሮም … ካሌብ … አሽሑር … ቴቁሔ
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)
ኤፍራታ
ይህ የሴት ስም ነው፡፡
ወለደ
ልጁን ወለደ