am_tn/1ch/01/43.md

658 B

ባላቅ … ቢዖር … ኢዮባብ … ባሶራ … ሑሳም

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

ሳኡልዲንሃባ … ባሶራ

እነዚህ የቦታዎች ስሞች ናቸው ፡፡ (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)

በእርሱም ፋንታ የቴማን አገር ሰው ሑሳም ነገሠ የቴማን ዘሮች ከሚኖሩበት አገር ሑምሳ ከእሱ በኋላ ነገሠ

ይህ የሰዎች ቡድን ስም ነው። (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)