am_tn/oba/01/05.md

2.3 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ በአብድ በኩል ለኤዶም መልዕክቱን መስጠት ቀጥሏል

ሌቦች ቢመጡብህ ወይም ወንበዴዎች በሌሊት ቢመጡ

እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ሲሆኑ የሚያመለከክቱትም ለሌቦች ወይም ለሚሰርቁ ሰዎች ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ አንድ ላይ መሆንይችላሉ፡፡ ተርጓሚው - “ዘራፊዎች ወደ አንድ ሰው ቤት በሌሊት ሰብረው ሲገቡ” (see Hendiadys)

ወንበዴዎች በሌሊት ቢመጡ

ወይም “ወንበዴዎች በሌሊት ቢመጡ”

ወንበዴዎች

ከሌሎች እቃን ወይም ንብረትን የሚሰርቁ ሰዎች

አንተ ግን ምንኛ ጠፋህ!

ያህዌ ይህን ሐረግ በሌላ አረፍተ ነገር መካከል የተጠቀመው ምን ያህል የኤዶም ቅጣት አስደንጋጭ እንደሆነ ለመግለፅ ነው፡፡ ተርጓሚው “ፈፅሞ ጠፍተሃል”

ወይንንም የሚጠብቁ ደ አንተ ቢመጡ ቃርሚያ አያስቀሩምን?

ይህ ጥያቄ የሚያመለክተው ምን ያህል የያህዌ ቅጣት በኤዶም ላይ ከወይን ቆራጮችም የከፋ መሆኑን ለማመልከት ነው፡፡ ይህ በግልፅ ሲቀመጥ ተርጓሚው - ወይን ቆራጮች ወደ አንተ ቢመጡ የተወሰነ ወይን ይተዋሉ; እኔ ግን ሁሉን ከአንተ እወስዳለው፡፡

ኤሳው ምንኛ ተመረመረ፤ የተሸሸገበት ነገር ምንኛ ተፈለገ

ይህ በገቢር ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚው - ወዮ፤ጠላቶች ከኤሳው ሁሉንም ነገር ዘረፉ ፤ የተሸሸገበት ነገሩንም አገኙበት ( see Active or Passive)

ኤሳው

የኤዶም ህዝብ ከ ኤሳው የዘር ሐረግ ነበሩ፡፡ ስለዚህ ፤ በዚህ መጽሀፍ ውስጥ “ኤዶም” እና “ኤሳው” ሚናገሩት ስለ አንድ ወገን ህዝቦች ነው፡፡

ተመረመረ ( ምስቅልቅሉ ወጣ)

ይህ ጠላቶች የኤሳው ነገር ፈልገው ያለው ውድ ንብረቶች እንደወሰዱበትና ምስቅልቅል እንዳወጡ ወይም እንዳጠፉ ማለት ነው፡፡