ራሳችሁን እያነጻችሁ ስትሄዱ እየጠነከራችሁ በሄዳችሁ እና ጤናማ አካልን እየገነባችሁ በሄዳችሁ ቁጥር አእምሮዋችሁ እየጎለበተ እና እደገ ይሄዳል፡፡ እንዲሁም በእግዚአብሔር እውቀትም በመንፈሳችሁ ታድጋላችሁ፡፡ ስትጠባበቁ... "ወደፊት የሚሆነውን በናፍቆት ስትጠባበቁ ሳለ"