am_tn/jud/01/05.md

1.3 KiB

ይሁዳ 1፡ 5-6

ላሳስባችሁ እወዳለሁ "ላስታውሳችሁ እወዳለሁ" ሁሉን ነገር ታውቃላችሁ ይሁዳ በዚህ ሥፍራ ላይ እያመለከተ ያለው ስማሩ የነበሩትን የሙሴን መጽሐፍት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “የሙሴን መጽሐፍት አጠንቅቃችሁ ታውቃላችሁ፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-explicit) ጌታ ከግብፅ አገር ሕዝቡን አድኖ "ጌታ ከብዙ ዘመናት በፊት እስራኤላዊያንን ከግብጽ ምድር ታድጎ" ይሁን እንጂ ከዚያ በኋላ "በኋላ ዘመናት ላይ" ወይም "አንዳንድ ነገሮች ከሆኑ በኋላ" የራሳቸውን አለቅነት "የራሳቸውን ስልጣን" ወይም "ለእነርሱ የተሰጣቸውን ኃላፊነት" ትክክለኛውን መኖሪያቸውን የተውትን "የተሰጣቸውን ሥፍራ የተውትን" እግዚአብሔር በዘላለም እስራት ከጨለማ በታች እስከ ታላቁ ቀን ፍርድ ድረስ ጠብቆአቸዋል። "እግዚአብሔር እነዚህን መላእክት በጨለማ ውስጥ አስሮ አስቀምጦዋቸዋል" ታላቁ ቀን እግዚአብሔር በሰዎች ሁሉ ላይ የሚፍድበት ቀን