am_tn/jud/01/03.md

1.7 KiB

ይሁዳ 1፡ 3-4

ለእናንተ ለመጻፍ ማንኛውንም ጥረት አደርጌያለሁ "ለእናንተ ለመጻፍ ጥሬያለሁ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) የጋራ ድነታችን "ተመሳሳይ ድነትን ተጋርተናል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) መጻፍ እንዳለብኝ "መጻፍ እንዳለበኝ አጥብቆ ተሰማኝ" ወይም "መጻፍ እንዳለብኝ በጣም ተሰምቶኛል" ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። "እውነተኛውን ትምህርት እንድትጠብቁ አበረታታለሁ" የተሰጠውን "እግዚአብሔር እውነተኛውን ትምህርት ሰጥቷል" አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ "አንዳንድ ሰዎች ሳይታወቅ ወደ አማኞች ዘንድ ሾልከው ገብተዋል" ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ "ከብዙ ዘመናት በፊት በእነዚህ ሰዎች ላይ እንደሚፈረድ ተጽፏል፡፡ " የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ "እነዚህ ሰዎች የእግዚአብሔር ጸጋ አንድ ሰው በግብረስጋ ግንኙነት ኃጢአት እንዲቀጥል ይፈቅዳል በማለት ያስተምራሉ" ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ። ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ ወይም ወደ እግዚአብሔር የሚወስድ መንገድ አይደለም ብለው ያስተምራሉ፡፡ ክደው አንድ ነገር ስህተት ነው ለማለት፡፡