12 lines
1.1 KiB
Markdown
12 lines
1.1 KiB
Markdown
# ልቤ ወደ እስራኤል አዛዦች ይሄዳል
|
|
|
|
“ልብ” የሚለው ቃል የአንድን ሰው ስሜት ይወክላል። “ልቤ ይሄዳል” የሚለው ሐረግ ዲቦራ ያላትን አድናቆት ወይም ምስጋና የማመልከቻ መንገድ ነው። አ.ት፡ “የእስራኤልን አዛዦች አደንቃለሁ” (ፈሊጣዊ አነጋገር እና የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)
|
|
|
|
# እናንተ በነጫጭ አህዮች የምትቀመጡ - በመንገዱ ላይ የምትሄዱ
|
|
|
|
ይህ ንጽጽር የሚያመለክተው ምናልባት ባለጸጎችንና ድኾችን ይሆናል። አ.ት፡ “እናንት በነጫጭ አህዮች የምትቀመጡ ባለጸጎች … እናንት በመንገዱ ላይ የምትሄዱ ድኾች”
|
|
|
|
# ለኮርቻ በስጋጃዎች ላይ ተቀምጣችሁ
|
|
|
|
እነዚህ ስጋጃዎች ምናልባት ጋላቢው በይበልጥ እንዲመቸው በአህያው ጀርባ ላይ ለኮርቻነት የሚጠቀምባቸው ሳይሆኑ አይቀሩም።
|