1.2 KiB
1.2 KiB
ያዕቆብ 5፡ 16-18
አጠቃላይ መረጃ: እነዚህ አይዳዊያን አማኞች በመሆናቸው ምክንያት ያዕቆብ ከጥንት ነቢያት መካል አንዱህ በማስታወስ እንዲጸልዩ ያሳስባቸዋል፡፡ ለእርስ በእርሳችሁ "ለእርስ በእርሳችሁ" አንዳችሁ ለሌላኛችሁ "ለእርስ በእርሳችሁ" ትፈወሱ ዘንድ "እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ ዘንድ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) የጻድቅ ሰው ጸሎት ታላቅ ነገርን ያደርጋል "እግዚአብሔርን የሚታዘዝ ሰው ሲጸልይ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን ያደርጋል" ከልብ "ከልብ የሚሆን" ወይም "የእውነት" ከሦስት . . . ስድት "3...6" (ተመለከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-numbers]]) ሰማያት ዝናብን ያዘንባሉ በዚህ ሥፍራ ላይ “ሰማያት” የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው፡፡ “እግዚአብሔር እንዲዘንብ ያደርጋል፡፡” (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy)