am_tn/3jn/01/11.md

2.1 KiB

3ኛ ዮሐንስ 1፡ 11-12

ወዳጆቼ ሆይ በዚህ ሥፍራ ላይ ይህ ቃል የሚያመለክተው የተወደዱ አማኞችን ነው፡፡ ክፉን አትምሰሉ "ሰዎች የሚያደርጉትን ክፋት አትከተሉ" ይልቁንም መልካሙን በዚህ ሀረግ ውስጥ የተተው ቃላት አሉ ነገር ግን ለመረዳት አዳጋጅ አይደለም፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ሰዎች የሚያደርጋዋቻን መልካም ነገሮችን ተከታተሉ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-ellipsis]]) ከእግዚአብሔር ነው "የእግዚአብሔር ነው" እግዚአብሔርን አላየውም አማራጭ ትርጉም፡ "የእግዚአብሔር አይደለም" ወይም "በእግዚአብሔር አያምንም" ለድሜጥሮስ ሁሉ ይመሰክሩለታል፥ አማራጭ ትርጉም: "ድሜጥሮስን የሚያውቁትን ሁሉም ክርስትያኖች ስለ እርሱ መልካምነት ይመሰክራሉ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) እንዲሁም እውነት እራሷም "እንዲሁም እውነት እራሷ ስለ እርሱ ትናገራለች፡፡" በዚህ ሥፍራ ላይ “እውነት” የሚለው ቃል እንደሚናገር ሰው ሆና ቀርባለች፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ስለ እርሱ የተናገሩት ነገር እውነት ነው፡፡ (ተመለልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-personification]])) እኛም ራሳችን እንመሰክራለን በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል ዮሐንስን እና ከእርሱ ጋር ያሉትን ሰዎች ይወክላል፡፡ ነገር ግን ጋዮስን አያካትትም፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ስለ ለድሜጥሮስ እኛም ጭምር እንመሰሰክራለን፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) ታውቃለህ በዚህ ሥፍራ ላይ “አንተ” የሚለው ቃል በነጠላ ቁጠትር የተቀመጠ ሲሆን ጋዮስን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-you)