am_tn/3jn/01/09.md

1.8 KiB

3ኛ ዮሐንስ 1፡ 9-10

ማህበረ ምዕመናን ይህ ጋዮስን እና እግዚአብሔርን ለማምለክ የሚሰበሰቡ አማኞችን ያመለክታል፡፡ ዲዮጥራጢስ እርሱ የማህበረ ምዕመኑ አባል ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) ከሁሉ አንደኛ መሆንን ይወዳል "የእነርሱ መሪ ሆኖ መታየትን ይወዳል" እኛን አይቀበልም በዚህ ስፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ዮሐንስን እና ከእርሱ ጋር ያሉትን ሰዎችን ነው፡፡ ጋዮስን ግን አያመለክትም፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) በእኛ ላይ በክፉ ቃል እየለፈለፈ የሚያደርገውን ሥራውን አሳስባለሁ፤ "እውነት ያልሆነ ነገር እየተናገረ በእኛ ላይ ብዙ ክፉ ነገሮችን ይናገራል" እርሱ ራሱ “እርሱ ራሱ” የሚለው ቃል እነዚህ ነገሮችን የሚያደርገውን ዲዮጥራጢስ ያመለክታል፡፡ (ተመልከት : [[rc:///ta/man/translate/figs-rpronouns]]) ወንድሞችን አይቀበለም "ወንድሞችን አይቀበልም" እንዲሁም የሚፈልጉትንም ይከለክላል በዚህ ሀረግ ውስጥ የተተው ቃላት አሉ ነገር ግን ለመረዳት ግን እንቅፋት አይደሉም፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ሌሎች አማኞችን የሚቀበሉ ሰዎችን ያስቆማል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-ellipsis]]) አውጢቶዋቸዋል "አባሮዋቸዋል፡፡" በዚህ ሥፍራ ላይ “እነርሱ” የሚለው ቃል ሌሎች አማኞችን ለመቀበል ፈቃደኞች የሆኑ ሰዎችን ያመለክታል፡፡