am_tn/3jn/01/05.md

2.1 KiB

3ኛ ዮሐንስ 1፡ 5-8

ወዳጆቼ ሆይ በዚህ ስፍራ ይህ ቃል የሚያሳየው አማኞች ምን ያህል የተወደዱ እንደሆኑ ነው፡፡ ስለ ፍቅር "ለእግዚብሔር ታማኝ መሆንን በተግባር አሳይተሃል" ወይም "ለእግዚአብሔር ታማኝ ሆነሃል" ለወንድሞች እና ለመጻተኞች ሥራ "አማኞችን እና የማታውቃቸውን ሰዎችም እርዳ/አግዝ" በቤተ ክርስቲያን ፊት ስለ ፍቅርህ መስክረዋል፤ ይህ በአዲስ ዓረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡ "በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ላሉ አመማኞች ምን ያኸል እንደወደድካቸው ተናግረዋል፡፡" ለእግዚአብሔር እንደሚገባ አድርገህ በጉዞአቸው ብትረዳ መልካም ታደርጋለህ፤ "እግዚአብሔርን በሚያስከብር መልኩ በመንገዳቸው እባካችሁ ሸኙዋቸው" በወጡት ሰዎች ስም ምክንያት በዚህ ሥፍራ ላይ “ስም” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ኢየሱስን ነወ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “ስለ ኢየሱስ ለመናገር ወጥተዋል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) ከአሕዛብ አንዳች ሳይቀበሉ ስለ ስሙ ወጥተዋልና። በዚህ ሥፍራ ላይ “አሕዛብ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አይሁዳዊ ያልሆነ ሰው ማለት አይደለም፡፡ በኢየሱስ የማያምን ሰው ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ስለ ኢየሱስ ከሚናገሩ ሰዎች ምንም ነገር አልወሰዱም" ስለዚህ እኛ በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ዮሐንስን እና ሁሉንም አመማኞችን ያጠቃልላል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) ለእውነት አጋር ሠራተኞች ነን "የእግዚአብሔርን እውነት ለሌሎች ሰዎች ይነናገሩ ዘንድ እናግዛቸዋለን"