am_tn/3jn/01/01.md

1.9 KiB

3ኛ ዮሐንስ 1፡ 1-4

ሽማግሌው r ሽማግሌው ይህ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር የነበረውን ሐዋርያው ዮሐንስ የሚያመለክት ነው፡፡ ራሱን “ሽምግሌው” በማለት ይጠራል፡፤ ምክንያቱ አንድም በእድሜው ስላረጀ ወይም የቤተ ክርስቲያን መሪ በመሆኑ ሊሆን ይችላል፡፡ የጸሐፊው ስም በግልጽ መቀመጥ ይኖርበታል፡ “እኔ ሽማግሌው ዮሐንስ ይህንን ጽፌላችኋለሁ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) ለጋይዮስ ይህ ዮሐንስ ደብዳቤውን የጻፈለት አማኝ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) በእውነት የሚወደው አማራጭ ትርጉም: "በእውነት የሚወደው" (UDB) በሁሉ ነገር እንዲከናወነልክ እና ጤናማ እንድትሆን "በሁሉ ነገር መከናወንን ታገኝ ዘንድ እና ጤናማ ትሆን ዘንድ" ነፍስህ እንደተከናወነች ሁሉ "በመንፈሳዊ ነገር እንደተከናወነላቸው ሁሉ" ወንድሞች "አማኞች" አንተ በእውነት እንደምትሄድ ስለ እውነትህ ሲመሰክሩ እጅግ ደስ ብሎኛልና። h "በእግዚአብሔር እውነት መሠረት እየኖርክ መሆንህን ነግረውኛል" ከዚህ የሚበልጥ ደስታ ፈጽሞ የለኝም (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]]) ልጆቼ ዮሐንስ በኢየሱስ እንዲያምኑ ያስተማራቸውን ከልጆች ጋር ያነጻጽራቸዋል፡፡ ይህ የእርሱን ፍቅር እና ስለ እነርሱ ምን ያኸል ግድ እንደሚለው ያሳያል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "የእኔ መንፈሳዊ ልጆች፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])