25 lines
969 B
Markdown
25 lines
969 B
Markdown
# ከዚያም እንዲህ ሆነ
|
|
|
|
‹‹እንዲህ ተደረገ››
|
|
|
|
# በገና ደርዳሪ
|
|
|
|
በገና የማጫወት ሰው
|
|
|
|
# የያህዌ እጅ በኤልሳዕ ላይ መጣ
|
|
|
|
እዚህ ላይ፣ ‹‹የያህዌ እጅ›› የያህዌን፣ ‹‹ኀይል›› ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የያህዌ ኀይል በኤልሳዕ ላይ መጣ››
|
|
|
|
# ሸለቆ
|
|
|
|
እዚህ ላይ ሸለቆ ውሃ እንዲጠራቀምበት ሠራተኞች የቆፈሩት ረጅም የውሃ መውረጃ ነው፡፡
|
|
|
|
# ሸለቆው ውሃ ይሞላል
|
|
|
|
ይህን ተሻጋሪ ግሥ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ይህን የወንዝ ሸለቆ ውሃ እሞላዋሁ››
|
|
|
|
# እናንተ ትጠጣላችሁ
|
|
|
|
እዚህ ላይ ያህዌ የሚሰጠውን ውሃ መጠጣትን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣
|
|
‹‹እናንተም ውሃውን ትጠጣላችሁ››
|