am_tn/2jn/01/07.md

1.1 KiB

2ኛ ዮሐንስ 1፡ 7-8

ብዙ አታላዮች ወደ ዓለም ውስጥ ገብተዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ብዙ የስሕተት መምህራን ጉባኤውን ትተው ሄደዋል፡፡" ብዙ አታላዮች አማራጭ ትርጉም: "ብዙ የሐሰት አስተማሪዎች" ወይም "ብዙ አሳሳቾች" ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደመጣ ይህ ማለት “ኢየሱስ ክርስቲስ እውነኛ ሰው ሆኖ መጥቷል” ማለት ነው፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) እነዚህ አሳሳቾች እና ሐሰተኛ መስሑ አማራጭ ትርጉም: "ሌሎችን የሚያስቱት እነዚህ ናቸው እንዲሁም ክርስቶስን እራሱንም የሚቃወሙትን እነዚህ ናቸው" ወደ ራሰህ ተመልከት "ተጠንቀቅ" ወይም "ትኩረት ስጥ" ነገሩን ማጣት አማራጭ ትርጉም: "በሰማይ ያለውን ሽልማታችሁን እንዳታጡ" ሙሉ ሽልማት አማራጭ ትርጉም: "በሰማይ ሙሉ የሆነ ሽልማት"